የኢትዮጵያ ባሃኢዎች ብሔራዊ መንፈሳዊ ጉባኤ
  • የባሃኢ ትምህርቶች
    • አምላክና ሐይማኖቶች
    • የአምላክ መልእክተኞች
    • የባሃኢ ትምህርቶች
    • ህግጋቶችና ደንቦች
    • አስተዳደር
  • ማህበረሰባዊ ተሳትፎ
    • ማህበረሰብ ግንባታ
    • የወጣቶች እንቅስቃሴ
  • የባሃኢ ማህበረሰብ
    • የኢትዮጵያ ባሃኢዎች
    • የአለም ዓቀፍ ማህበረሰብ
    • የባሃኢ ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ - አዲስ አበባ ጽ / ቤት
    • ባሃኢዎችን እናስተዋውቃችሁ
  • የባሃኢ መጽሐፍት
    • ቅዱሳን ጽሑፎች
    • ሌሎች
  • መልእክት ይላኩልን
    • ለበለጠ መረጃ
best joomla menu module
የባሃኢ እምነት መነሻዎች

እ.ኤ.አ. በ 2019 በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች በ 1844 የሰው ልጅ ወደ አዲስ ዘመን እየገባ መሆኑን የገለፀው የእግዚአብሔር መልእክተኛ ባብ የተወለደበትን 200ኛ የልደት ክብረ በዓል አከበሩ ፡፡ ባብ ፍትህ እና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ዓለም ሁሉ አንድ የሚያደርግበትን አዲስ ትምህርት ከእግዚአብሔር እንዲቀበሉ ሰዎችን ያዘጋጃቸው ነበር ፡፡

 

ባብ ለዚህ ዘመን መለኮታዊ ትምህርት ገላጭ ለሆነው ለባሃኡላህ መንገድ ጠረገ፡፡ የባሃኡላህ አንድነት እና መንፈሳዊ እድሳት አስተምህሮዎች የባሃኢ እምነት መሰረት ናቸው ፡፡ የባሃኡላህ 200ኛ የልደት ክብረ በዓል በ 2017 የተከበረው ፤ ለሁለት ዓመት የደስታ መታሰቢያ በመጀመር ነበር ፡፡

ምንም እንኳን ብዙዎች የእነዚህን ሁለት መለኮታዊ መልእክተኞች ታሪክ ገና ያልሰሙ ቢሆንም ፣ የበለፀጉ መንፈሳዊ እና ማህበራዊ ትምህርቶቻቸው ድምፅ በዓለም ዙሪያ ያስተጋባሉ ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

Interesting blog? Like it on Facebook, +1 on Google, Tweet it or share this article on other bookmarking websites.

ባሃኢዎችን እናስተዋውቃችሁ

                    ሐምሌት ደረጀ 

ሐምሌት የታዳጊ ወጣቶች አኒሜተር ስትሆን እርሶም ፈቃደኛ አኒሜተር  ወይም የታዳጊ ወጣቶች ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከፈለጉ እኛን ያነጋግሩን

  • Follow via Facebook
  • Follow via Youtube

ከ 12 እስከ 15 ዓመት የሆኑ ዕድሜ ያላቸው የአዲስ አበባ ታዳጊ ወጣቶች ፕርግራም ተሳታፊዎች

 

© 2021 የኢትዮጵያ ባሃኢዎች ብሔራዊ መንፈሳዊ ጉባኤ

Go Top