የኢትዮጵያ ባሃኢዎች ብሔራዊ መንፈሳዊ ጉባኤ
  • የባሃኢ ትምህርቶች
    • አምላክና ሐይማኖቶች
    • የአምላክ መልእክተኞች
    • የባሃኢ ትምህርቶች
    • ህግጋቶችና ደንቦች
    • አስተዳደር
  • ማህበረሰባዊ ተሳትፎ
    • ማህበረሰብ ግንባታ
    • የወጣቶች እንቅስቃሴ
  • የባሃኢ ማህበረሰብ
    • የኢትዮጵያ ባሃኢዎች
    • የአለም ዓቀፍ ማህበረሰብ
    • የባሃኢ ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ - አዲስ አበባ ጽ / ቤት
    • ባሃኢዎችን እናስተዋውቃችሁ
  • የባሃኢ መጽሐፍት
    • ቅዱሳን ጽሑፎች
    • ሌሎች
  • መልእክት ይላኩልን
    • ለበለጠ መረጃ
best joomla menu module
የባሃኢ እምነት በኢትዮጵያ

የባሃኢ ሃይማኖት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳብሪ ኤሊያስ በሚባሉ ግብፃዊ አማኝ አማካኝነት ነው። እኝህ ሰው በወጣትነታቸው እ.ኤ.አ 1933 ዓ.ም ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ፣በውስን አቅማቸውና የኢትዮጰያን ቋንቋዎችን ባለማወቃቸው ሳይገቱ የባሃኢ ሃይማኖትን ለማስተማር ወደ ኢትዮጵያ መጡ።

 

በልብስ ስፌት ስራም መተዳደር ጀመሩ ። ጎን ለጎንም ሃይማኖቱን ማስተማር ጀመሩ። ከብዙ ጥረት፥ ልፋትና ፈተናም በኋላ አንዳንድ ኢትዮጵያን ሰዎች ሃይማኖቱን መቀበል ጀመሩ። ከዚያም የባሃኢ ሃይማኖት የአስተዳደር ተቋም የሆነውን የአካባቢ መንፈሳዊ ጉባዔ ለመጀመሪያ ጊዜ ለማቋቋም አስቻሉ።

ከሳብሪ ኤሊያስ ታላቅ ስኬት መካከል “ባሃኡላህና አዲሱ ዘመን” የተሰኘውን መፅሀፍ በ1934 እ.ኤ.አ ወደ አማርኛ ለማስተርጎምና ማሳተም መቻላቸው ነው። የመፅሀፉም ቅጅ በጊዜው ለነበሩ ቤተ መጽሃፍቶችና ለዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ባሃኢዎች ተሰራጭቷል። በ1936 እ.ኤ.አ የመፅሃፉ ቅጂ በወቅቱ የኢትዮጵያ መሪ ለነበሩት ንጉስ ሃይለስላሴ እየሩሳሌም በነበሩበት ወቅት ወ/ሮ ሎሮል ስቸፐፍሎቸር በተባሉ ካናዳዊ ባሃኢ አማካኝነት ተሰጥቷቸዋል።  ተጨማሪ ያንብቡ

Interesting blog? Like it on Facebook, +1 on Google, Tweet it or share this article on other bookmarking websites.

ባሃኢዎችን እናስተዋውቃችሁ

                    ሐምሌት ደረጀ 

ሐምሌት የታዳጊ ወጣቶች አኒሜተር ስትሆን እርሶም ፈቃደኛ አኒሜተር  ወይም የታዳጊ ወጣቶች ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከፈለጉ እኛን ያነጋግሩን

  • Follow via Facebook
  • Follow via Youtube

ከ 12 እስከ 15 ዓመት የሆኑ ዕድሜ ያላቸው የአዲስ አበባ ታዳጊ ወጣቶች ፕርግራም ተሳታፊዎች

 

© 2021 የኢትዮጵያ ባሃኢዎች ብሔራዊ መንፈሳዊ ጉባኤ

Go Top